🔥የሚከራይ የእንግዳ ማረፊያ🔥...

130,000 ETB
Gerji
TypeFor Rent
Bedrooms3 Bed
Area158 m²
LocationGerji

🔥የሚከራይ የእንግዳ ማረፊያ🔥 ▫️CODE VBT 154 🟣 ኪራይ: 130,000 ብር 🟣 ባለሶስት መኝታ (ሙሉ እቃ የገባለት፣ 158ካሬ፣ ሴራሚክ ወለል፣ 2ኛ ፎቅ፣ አፓርታማ ላይ) 🟣 ክፍል፡ ሳሎን ያለው፣ ቁምሳጥን የገባላቸው መኝታ ክፍሎች 🟣 ሰፈሩ: ጃክሮስ (ገርጂ) 🟣 ከመገናኛ/ከጎሮ/ከቦሌ- 1 ታክሲ፣ ከሜክሲኮ - 2 ታክሲ 🟣 ዉሃ፡ የማያቋርጥ አቅርቦት 🟣 ታንከር፡ አለው 🟣 መብራት፡ እንደሌላው አካባቢ 🟣 ማብሰያ ክፍል፡ 1 (Closed Kitchen) 🟣 ሻወር ቤት፡ 2 አለው (ማሞቂያ ያላቸው) 🟣 ሽንት ቤት፡ 2 አለው 🔶 መኪና ማቆሚያ፡ Basement 🔶 Security 🔶 የጋራ ሰገነት| Terrace (ማብሰያ ያለው) 🔶 ማጠቢያ ማሽን፡ የግል 🟣 ትምህርት ቤት፡ One Planet International School፣ ቅ/ማርያም ት/ቤት፣ ሃዊተን አካደሚ፣ ቪዥን አካዳሚ፣ British International School፣ Ethio-Parents School፣ Unity University 🟣 ህክምና ቦታዎች፡ ካዲስኮ ጠቅላላ ሆስፒታል፣ ኮሪያ ሆስፒታል ፣ አያት ሆስፒታል 🟣 መዝናኛ ቦታዎች፡ EBM Cinema፣ Alem Gallery & Coffee፣ Daily Fitness፣ Seven Futsal 🟣 ገበያ፡ All Mart Supermarket፣ Shoa Supermarket፣ Fresh Corner እና ሌሎችም 🟣 በተለይ ለእንግዶች 👤ቤቱን ለመከራየት: @Betafri_contact ያዋሩን ♦️ከ30ሺ ብር በላይ የሚከራዩ ቤቶችን የሚያገኙበት ቻናል ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ♦️ 🔰 Follow for more🔰 https://t.me/Betafrivip #ጃክሮስ #ገርጂ #መብራትሀይል #Gerji #Jackross #GuestHouse

Contact: TBD
Open in search view →