🔥የሚከራይ ቤት🔥...
🔥የሚከራይ ቤት🔥 ▫️CODE BT 1220 🟢 ኪራይ፡ 15,000 ብር 🟢 ሁለት ክፍል (3X3| 3X3.5፣ ሊሾ ወለል፣ ብሎኬት፣ ግቢ ውስጥ) 🟢 ሰፈሩ፡ CMC (አያት አፓርታማዎች አካባቢ) 🟢 ከመገናኛ:1 ታክሲ (የ15 ብር)፣ ከቦሌ/ከሜክሲኮ - 2 ታክሲ 🟢 ትምህርት ቤት: ዳይመንድ ት/ቤት፣ ሳፋሪ ት/ቤት፣ Mald School፣ ቅድስት ቴሬሳ ት/ቤት፣ Gibson School፣ ቅኔ አካደሚ(ት/ቤት)፣ ኪፓስ አካደሚ፣ ሂልሳይድ ት/ቤት፣ አቡነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤት፣ Ethio-Wales Academy 🟢 ዉሃ፡ በሳምንት 2/3 ቀን አለች 🟢 ታንከር፡ አለው 🟢 መብራት፡ እንደሌላው አካባቢ 🟢 ማብሰያ ክፍል: የለውም 🟢 ሻወር ቤት፡ የጋራ 🟢 ሽንት ቤት፡ የጋራ 🟢 መኪና ማቆሚያ፡ ሰፈር ውስጥ 🟢 ለላጤም/ለባለትዳርም 🟢 አከራዮቹ የሌሉበት ግቢ 👤ለመከራየት: @Betafri_contact ያዋሩን 🔰 Follow for more🔰 🟢 [ከ3 እስከ 30ሺ ብር ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ](http://t.me/Bet_afri) 🟣 [ከ30 ሺ ብር በላይ ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ](http://t.me/Betafrivip) 🔵 [ለቢሮ እና ንግድ ሱቆች ኪራይ ይሄን ይጫኑ](https://t.me/Bet_afri_Business) 🏠🔥[ቤት ለማከራየት ይሄንን ይጫኑ](https://t.me/Betafri_contact)🔥🏠 👇Hashtag (#) በመጫን ቤቶን ይፈልጉ 🏠 #2_ክፍል | 💸 #ከ20ሺ_በታች 📍#CMC #ወሰን #አልታድሚካኤል #Wossen 🔸ከ3ሺ እስከ 30ሺ ብር የሚከራዩ ቤቶች የሚያገኙበት ቻናል 🔸