🔥የሚከራይ ቤት🔥...
🔥የሚከራይ ቤት🔥 ▫️CODE BT 1231 🟢 ኪራይ: 20,000 ብር (ውሀና መብራትን ጨምሮ) 🟢 አንድ ክፍል (4X5 ሰፊ፣ ሊሾ ወለል፣ ብሎኬት፣ ግቢ ውስጥ) 🟢 ሰፈሩ: ብስራተ ገብርኤል (ላፍቶ ሞል አካባቢ) 🟢 ከሜክሲኮ/ከጀሞ/ከአየርጤና: 1 ታክሲ፣ ከቦሌ/ከመገናኛ-2 ታክሲ 🟢 ትምህርት ቤት: Bisrate Gebriel International School፣ ከፍተኛ 23 (SOS) መሰናዶ ት/ቤት፣ ክሩዝ ት/ቤት፣ International Community School(ICS Addis)፣ መቅደላ ት/ቤት፣ New English Private School፣ እውቀት ለህብረት ት/ቤት፣ Santé Medical College፣ Mary Help College 🟢 ዉሃ: በሳምንት 2/3 ቀን አለች 🟢 ታንከር፡ አለው 🟢 መብራት: እንደሌላው አካባቢ 🟢 ማብሰያ ክፍል፡ የለውም 🟢 ሻወር ቤት፡ የራሱ አለው 🟢 ሽንት ቤት፡ የራሱ አለው 🟢 መኪና ማቆሚያ፡ ሰፈር ውስጥ 🟢 ለ1/2/3 ሰው 🟢 ፎቶ አልገባልንም 🟢 ባለቤቶቹ የሌሉበት ግቢ 👤ለመከራየት: @Betafri_contact ያዋሩን 🔰 Follow for more🔰 🟢 [ከ3 እስከ 30ሺ ብር ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ](http://t.me/Bet_afri) 🟣 [ከ30 ሺ ብር በላይ ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ](http://t.me/Betafrivip) 🔵 [ለቢሮ እና ንግድ ሱቆች ኪራይ ይሄን ይጫኑ](https://t.me/Bet_afri_Business) 🏠🔥[ቤት ለማከራየት ይሄንን ይጫኑ](https://t.me/Betafri_contact)🔥🏠 👇Hashtag (#) በመጫን ቤቶን ይፈልጉ 🏠 #Studio | 💸 #ከ20ሺ_በታች 📍#ብስራተገብርኤል #ሳርቤት #ላፍቶሞል #Laphtomall #Sarbet 🔸ከ3ሺ እስከ 30ሺ ብር የሚከራዩ ቤቶች የሚያገኙበት ቻናል 🔸