🔥የሚከራይ ቤት🔥...
🔥የሚከራይ ቤት🔥 ▫️CODE BT 1244 🟢 ኪራይ፡ 25,000 ብር 🟢 ባለአንድ መኝታ (ጠበብ ያሉ ክፍሎች፣ ብሎኬት፣ ሊሾ ወለል፣ ግቢ ውስጥ) 🟢 ክፍል፡ ሳሎን ያለው 🟢 ሰፈሩ፡ ቦሌ መድሃንያለም (ቴሌ አካባቢ) 🟢 ከመገናኛ/ከ22/ከካዛንቺስ/ከፒያሳ- 1ታክሲ 🟢 ትምህርት ቤት፡ ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት፣ ጊብሰን ት/ቤት፣ British International፣ ማርች 8 1ኛ ደረጃ፣ እውቀት ጮራ ት/ቤት፣ ቅዱስ ማርቆስ ት/ቤት፣ ሃያት ሜዲካል ኮሌጅ፣ California Training Institute (CTI) 🟢 ዉሃ፡ በሳምንት 2/3 ቀን አለች 🟢 ታንከር፡ አለው 🟢 መብራት፡ እንደሌላው አካባቢ 🟢 ማብሰያ ክፍል፡ የራሱ አለው (ካቢኔት የለውም) 🟢 ሻወር ቤት፡ የራሱ አለው 🟢 ሽንት ቤት፡ የራሱ አለው 🟢 መኪና ማቆሚያ፡ ግቢ ውስጥ 🟢 ለላጤም/ለባለትዳርም 🟢 ባለቤቶቹ ያሉበት ግቢ 🟢 ፎቶ አልገባልንም 👤ለመከራየት: @Betafri_contact ያዋሩን 🔰 Follow for more🔰 🟢 [ከ3 እስከ 30ሺ ብር ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ](http://t.me/Bet_afri) 🟣 [ከ30 ሺ ብር በላይ ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ](http://t.me/Betafrivip) 🔵 [ለቢሮ እና ንግድ ሱቆች ኪራይ ይሄን ይጫኑ](https://t.me/Bet_afri_Business) 🏠🔥[ቤት ለማከራየት ይሄንን ይጫኑ](https://t.me/Betafri_contact)🔥🏠 👇Hashtag (#) በመጫን ቤቶን ይፈልጉ 🏠 #ባለአንድ_መኝታ | 💸 #ከ30ሺ_በታች 📍 #ቦሌ #ቦሌመድኃኒዓለም #ኤድናሞል #Bole #EdnaMall 🔸ከ3ሺ እስከ 30ሺ ብር የሚከራዩ ቤቶች የሚያገኙበት ቻናል 🔸