የቱሉ ዲምቱ ሳይት የጋራ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ሂደት በፍጥነትና በጥራት እየተከ...
100,000 ETB
Tulu Dimtu
TypeFor Sale
LocationTulu Dimtu
የቱሉ ዲምቱ ሳይት የጋራ የመኖሪያ ቤት ግንባታ ሂደት በፍጥነትና በጥራት እየተከናወነ ይገኛል :: የከተማ አስተዳደሩ በ2018 ዓ/ም ከ100 ሺህ በላይ ካስጀመራችው መኖሪያ ቤት ግንባታ በከተማዋ ቀጥተኛ በጀት እያስገነባቸው ከሚገኝው ከ50 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤት ውስጥ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በደቡብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስር የሚገኝው አንዱ የሆነው የቱሉ ዲምቱ ሳይት የመኖሪያ ቤት ግንባታ በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ :: በፕሮጀክቱ በጣምራ ( 10 ) 2B+G+10 እና (1)1B+G+ 10 በድምሩ 11 የጋራ መኖሪያ ቤት ህንፃ ግንባታ ከስትራክቸር ስራ ጉን ለጉን ተያያዥ የውጪና የውስጥ የማጠናቀቂያ ስራ እየተስራ ሲሆን ግንባታው በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ (7/24 )በሶስት ፈረቃ በከተማ አስተዳደሩ ልዮ ትኩረት በተደራጀና በተቀናጀ የፕሮጀክት አመራር ክትትልና ግምገማ ሰርዓት በጥራት ና በፍጥነት በተለወጠ የስራ ባህል ግንባታው በመከናወን ላይ ይገኛል :: ግንባታው በነሀሴ 2017 ዓ/ም የተጀመረ ሲሆን በአስራ አንድ ስራ ተቋራጮች እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (A.A.S.T.U) አማካሪነት እየተሰራ እንደሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቱ አሳውቋል:: የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
Contact: TBD
Open in search view →