🔥የሚከራይ ቤት🔥...
🔥የሚከራይ ቤት🔥 ▫️CODE BT 1264 🟢 ኪራይ፡ 15,000 ብር (ውሀ እና መብራትን ጨምሮ) 🟢 Studio (3X4፣ ሴራሚክ ወለል፣ ብሎኬት፣ ግቢ ውስጥ) 🟢 ሰፈሩ፡ ካዛንቺስ (አዋሬ አካባቢ) 🟢 ከመገናኛ/ከቦሌ/ከሜክሲኮ/ከፒያሳ - 1ታክሲ 🟢 ትምህርት ቤት፡ Swedish Community School፣ የልቤ ፋና ት/ቤት፣ የብርሀን ጉዞ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ የትንሳኤ ብርሀን ት/ቤት፣ ሐዲስ አለማየሁ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ድል በትግል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Greek Community School፣ Saint Joseph School 🟢 ታንከር፡ የለውም 🟢 ዉሃ፡ በሳምንት 2/3 ቀን አለች 🟢 መብራት፡ እንደሌላው አካባቢ 🟢 ማብሰያ ክፍል፡ የጋራ (ምጣድ ያስጠቅማሉ) 🟢 ሻወር ቤት፡ የራሱ አለው 🟢 ሽንት ቤት፡ የራሱ አለው 🟢 ለላጤም/ለባለትዳርም 🟢 ባለቤቶቹ የሌሉበት ግቢ 🟢 ፎቶ አልገባልንም 👤ለመከራየት: @Betafri_contact ያዋሩን 🔰 Follow for more🔰 🟢 [ከ3 እስከ 30ሺ ብር ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ](http://t.me/Bet_afri) 🟣 [ከ30 ሺ ብር በላይ ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ](http://t.me/Betafrivip) 🔵 [ለቢሮ እና ንግድ ሱቆች ኪራይ ይሄን ይጫኑ](https://t.me/Bet_afri_Business) 🏠🔥[ቤት ለማከራየት ይሄንን ይጫኑ](https://t.me/Betafri_contact)🔥🏠 👇Hashtag (#) በመጫን ቤቶን ይፈልጉ 🏠 #Studio | 💸 #ከ20ሺ_በታች 📍#ካዛንቺስ #ኡራኤል #አዋሬ #Kazanchis #Urael #Aware 🔸ከ3ሺ እስከ 30ሺ ብር የሚከራዩ ቤቶች የሚያገኙበት ቻናል🔸