የ2018 ፋሲካ የገበያ ሁኔታ በአ/አ...

2,400 ETB
@housinginaddisababa
TypeFor Sale
Location@housinginaddisababa

የ2018 ፋሲካ የገበያ ሁኔታ በአ/አ • ዘይት 5 ሊትር - 2,400 ብር • ዘይት 3 ሊትር - 1,700 ብር • የተዘጋጀ በርበሬ አንድ ኪሎ - 1,000 ብር • የተዘጋጀ ሽሮ አንድ ኪሎ - 700 ብር • ጤፍ ኩንታል - 19,000 ብር • ጤፍ አንድ ኪሎ - 190 ብር • አንድ እንጀራ - 30 ብር • ቡና አንድ ኪሎ - 1,700 ብር • ስኳር 1 ኪሎ - 220 ብር • ሽንኩርት 1 ኪሎ - 120 ብር • ነጭ ሽንኩርት 1 ኪሎ - 350 ብር • ሰላጣ አንዱን ፍሬ - 50 ብር • ቃሪያ የሩብ ግማሽ - 30 ብር • ጨው 1 ኪሎ - 70 ብር • ሳሙና - 120 ብር • ጥሩ ዶሮ - 2,500 • አነስ ያለ ዶሮ - 1,500 • አነስ ያለ በግ - 12,000 • ስጋ አንድ ኪሎ - 1,500 ብር (ሊጨምርም ይችላል) • ጥሬ ሰጋ ኪሎ - 3,600 ብር (ሊጨምርም ይችላል) • የታሸገ ውሃ 2 ሊትር - 60 ብር • የወንድ ሱሪ ከ - 4,500 ብር በላይ • የወንድ ቲሸርት ከ 4,000 - 12,000 • የወንድ ጫማ ከ 6,000 - 18,000 • የሴት ቀሚስ ከ 5,000 - 15,000 • የሴቶች አላባሽ ከ 3,800 - 9,800 • የሕፃናት ሎሊፖፕ አንዱ 10 ብር • ማኪያቶ ከ200 - 250 • ፀጉር - 3,000፣ • የሴቶች ጥፍር - 2,500፣ • የሴቶች ስቲም - 1,000 • 1 ስኒ ቡና - 50 ብር • ሻይ - 40 ብር • ዳቦ - 15 ብር • ለልጆች የት/ት ቤት ክፍያ በወር ዝቅተኛው - 5,000 👉 ይህ የዋጋ ዝርዝር የመጋቢት 29/2018 ብቻ ነው በሌላ ቀን የሚኖር የዋጋ ሁኔታ አያካትትም!!! 💫 መልካም የትንሳኤ በአል 💫

Contact: TBD
Open in search view →