በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በቤቶች ልማት፣ ማስተላለፍ እና አስተዳደር ላይ ቁልፍ...

See Description
@housinginaddisababa
TypeFor Sale
Location@housinginaddisababa

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በቤቶች ልማት፣ ማስተላለፍ እና አስተዳደር ላይ ቁልፍ ሚና የነበራቸው ሁለት ከፍተኛ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር ዋሉ። በአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የቤት ማስተላለፍ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት ኢ/ር ቶማስ ደበሌ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ከተሾሙ አንድ አመት አልሞላቸውም። በአመራሮቹ ላይ በያዝነው ሳምንት የተወሰደውን ተከታታይ የእስር እርምጃ ተከትሎ ሌሎች አመራሮች በመስጋት ቢሮ ከመግባት እየተቆጠቡ መሆኑ ታውቋል።

Contact: TBD
Open in search view →